KeenJaguar26-12
#politics
#Political ሰዎች እስቲ አማክሩኝ? 240ካሬ ሼድ ለሁለት ተከፍሎ 120ካሬ ለ 1መሀበር 120ካሬ ለ1መሀበር ነበር እና እኛ በአንዱ ክፍት ሼድ ላይ በዶሮ እርባታ በ 2011 ላይ ተደራጅተን ወደስራ ከገባን ከ 3 ወር በዋላ ከኛ አጠገብ ያለው ክፍት ሼድ በተመሳሳይ ዘርፍ መሰጠት ሲገባው ለላም እርባታ ተላልፎ ተሰጠ! ላሞቹ ወደስራ ከመግባታቸው በፊት በደብዳቤ አሳውቀን ለመስሪያ ቦታዎች ዘርፉ አብሮ እንደማይሄድ እና በዶሮዎቹ ላይ ችግር እንደሚያመጣና በመሀበሩ ላይም ኪሳራ እንደሚደርስባቸው እና እርምት እርምጃ እንዲወሰድ በደብዳቤ ቢገለፅለትም ላሞቹ እንዲገቡ አድርጓል! በዛ መሀል የኛ ዶሮዎች ከጊዜያት በዋላ አለቁ በመጨረሻ አሰኛ ኪሳራላይ ከወደቅን እና የሚመለከታቸው አስተዳደሮች ቢሮ ስኔድ ከ 2 አመት በዋላ ላሞቹ እንዲወጡ ተደረጉ! መልሰው እንዲያቋቁሙን በጥየቃ ላይ እያለን ምንነቱ የማይታወቅ ታሽጓል የሚል እና አንድ ስም የሌለው ፊርማ ብቻ ያለው በሌለንበት ካለምንም ማስጠንቀቂያ እና ደብዳቤ በንብረታችን ላይ አሽገውት ሄዱ! እና በህግ የምንጠይቅበት አግባብ ካለ ብታሳውቁን 🙏
Jan 28, 20222 engagements