ሰላም ሰዎች እኔ hacker መሆን በጣም ነው ምፈልገው እና ስለ Vul scanning ለማወቅ ጣርኩኝ ግን ወፍ የለም please 🙏🙏🥺🥺 ምታቁ ካላቹ በአሪፋ ንገሩኝ ማለቴ አብራርታቹሁ ካላስቸገርኳቹ ሙሉ ነገሩን በትግህስት አንብባቹ ስለመለሳቹልኝ አመሰግናለው🙏
Jan 28, 2022Change your OS to Kali Linux then try to learn Metasploit Framework, sql map mnamin
Jan 29, 2022