Selam Tyakew Le muslemoch nw 1 wend le 4 set bal endihon yetfkdew lmndnw? Bednb betabrarut ds yelagnal 😁
Jan 28, 2022Eski tyake lteykh bezi alem lalu setoch andande wend mibekachew ymeslhal
Jan 29, 2022Selam Tyakew Le muslemoch nw 1 wend le 4 set bal endihon yetfkdew lmndnw? Bednb betabrarut ds yelagnal 😁
Jan 28, 2022Eski tyake lteykh bezi alem lalu setoch andande wend mibekachew ymeslhal
Jan 29, 2022ይህም የሆነበት ምክንያት ከፍተኛ መጠን ያለው ሴት ሕፃናትን #በእናት_ፈቃድ የሚገድልና ሴት ጽንስን የማስወገድ ባህል(female foeticide & infanticide) በመኖሩ የተነሳ ነው!!!፡፡ ይህ መጥፎ ባህል እንዲቆም ቢደረግ ግን እንደ ሌሎች የአለማችን ሃገሮች ሁሉ በህንድም የወንዶች ቁጥር ባነሰ ነበር፡፡ በአለማችን የሴቶች ቁጥር ከወንዶች የበለጠ ነው፡፡ በአሜሪካ አገር የሴት አሜሪካዊያን ቁጥር ከወንዶች #በ7.8 ሚሊዮን ይበልጣል!፡፡ ሌላው ቀርቶ በኒውዮርክ ከተማ ብቻ 1 ሚሊዮን ትርፍ ሴቶች ይገኛሉ፡፡ ከጠቅላላው የኒውዮርክ ከተማ ሕዝብ ውስጥ አንድ ሶስተኛው ወንድ ግብረሰዶማውያን ናቸው!፡፡ በአሜሪካ ደግሞ #25_ሚሊዮን ግብረሰዶማውያን ይገኛሉ!፡፡ ይህ ማለት ከጠቅላላው የአሜሪካ ወንዶች ውስጥ 25 ሚሊዮን ሚስት ማግባት የማይፈልጉ (የማይችሉ) ወንዶች አሉ ማለትነው!!!፡፡ በሌላ በኩል በእንግሊዝ ሀገር 4 ሚሊዮን ትርፍ ሴቶች ሲኖሩ ጀርመን ውስጥ ደግሞ 5 ሚሊዮን ባል ሊያገቡ (ሊያገኙ) የማይችሉ ሴቶች አሉ!፡፡ ሩሲያ ደግሞ #9_ሚሊዮን_የጋብቻ_ያለህ የሚሉ ሴቶችን ለዓለማችን #አበርክታለች፡፡ በዚህ እንቀጥል ካልን ዓለማችን ላይ በአጠቃላይ ምን ያህል ከፍተኛ የሆነ የወንዶች ችግር እንዳለ ሊያውቅ የሚችል አላህ (ሱብሃነወተአላ) ብቻ ነው ማለት ነው!፡፡ ✡ሁሉንም ወንድ ከአንድ በላይ እንዲያገባ መከልከል በተግባር ሊፈፀም አይችልም!!!፡፡ ከላይ እንዳየነው ሁሉም ወንዶች አንድ ሚስት ብቻ ያግቡ የሚል ሕግ ብናወጣና ይህንን ህግ ተፈፃሚ ብናደርግ በአሜሪካ ብቻ #30_ሚሊዮን ትዳር አልባ ሴቶች እንፈጥራለን!!!፡፡ ከላይ ያየናቸውን የእንግሊዝ እና ሩሲያ ትርፍ ሴቶች ብናክልበት ደግሞ ቁጥሩ የትየለሌ ይሆናል!!!፡፡ እስቲ የኔና ያንተ ያንቺ እህቶች ባል ማግባት ካልቻሉ #30ሚሊዮን ሴቶች መካከል እንደሆኑ አድርገን እናስብ ከነዚህ ሴቶች መካከል የተቃራኒ ፆታ ፍላጎት ያላቸው ሴቶች የሚኖራቸውን አማራጭ እንመልከት!!!፡፡ ባጭሩ 3 አማራጭ ብቻ ነው ያላቸው!. ➊ኛው ሁለተኛ ሚስት ሆኖ መኖር!!! ➋ኛው ጭራሽ አለማግባትና ከስሜት መራቅ ሲሆን!!! ➌ኛው ቀሪ አማራጭ ደግሞ «የሕዝብ ንብረት» (አመንዝራ) መሆን ነው፡፡መቼም ማንኛዋም ጨዋና ጤነኛ ሴት የመጀመሪያውን ትመርጣለች ብየ አስባለሁ!!!፡፡ እርግጥ ነው አብዛኛዎቹ ሴቶች ባሎቻቸውን ከሌሎች ጋር መጋራትን አይወዱም!!!፡፡ ነገር ግን ኢስላም ሁኔታዎች አስገዳጅ ሲሆኑ እና ሴቶች «የሕዝብ ንብረት» ይሆናሉ ተብሎ በሚፈራበት አስጊ ሁኔታ ውስጥ አማኝ ሴቶች ትንሽ የሆነን ግላዊ ጉዳት እንዲታገሉ ስለሚያደርግ ነው ይህ አይነቱን ጋብቻ የፈቀደው!!!፡፡ የህዝብ ንብረት ከመሆን ይልቅ ያገባን ወንድ በተደራቢነት ማግባት እጅጉን የተሻለ ነውና!!!፡፡ ✡በምዕራቡ ዓለም #እቁባት_ማስቀመጥና ከጋብቻ ውጭ #መማገጥ_የተለመደና_ተራ_ነገር ነው!!!፡፡ በዚህ ሕይወት ውስጥ ያለች ሴት ምንግዜም የተዋረደና ዋስትና የሌለው ኑሮ እንደምትኖር የታወቀ ነው!!!፡፡የሚገርመው ግን የምዕራቡ ዓለም ሴት ልጅ #ክብሯ_ተጠብቆላትና የሚስትነት ዋስትናዋ አግኝታ በሁለተኛ ሚስትነት የምትኖረው ህይወት #አልዋጥላት ያለው መሆኑ ሲታሰብ በጣም አሳፈሪና ግራ የሚያጋባ የስጋዊ ምቾት ብቻ የተደላደለ የሥነ -ምግባር ዝቅጠት የከበበው ማህበረሰብ መሆኑን እንረዳለን፡፡ በደንብ አስተውለን ካየነው ማለት ነው!!!፡፡ ✡እናም ባጠቃላይ ሲታይ አሁን ከዘረዘርናቸው ምክንያቶች በተጨማሪ #እስልምና ከአንድ ሚስት በላይ ማግባት የፈቀደበት ሌሎች ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩትም #በዋነኛነት_ግን_የሴቷን_ክብር_ጠብቆ ለማቆየት ሲባል ነው!!!፡፡ መልሱን እንዳገኛችሁ ተስፋ አረጋለሁ!!!፡፡ #ዉሻ_በእስልምና_ለምን_ነጃሳ_ተባለ??? #በክርስትናስ_ነጃሳ_ነዉ_አይደለም??? ክፍል ➏ ይቀጥላል....... ሼር በማድረግ ለሌላ ሀይማኖት ተከታዮች ያድርሱ @Loveyuolema @Loveyuolema
Jan 29, 20221.agbeta bal yefetachen set endihum yemotebaten set eswan ke midersebat fetenawoch lemekelakel esu kageba ende huletegna mist argo meyaz yefekedeletal 2.zina or zemuten lemekelakel sibal agebeto halal argwat mistu mareg endichel tasbo nw Ena zm belo magbat sayhon mistu yamakeral beza lay hulet beteseb yemastedader economicallym psycologicalim beku lihon yegebal
Jan 29, 2022Le setoch bemaseb nw maletm 1 wend akmu kalew agbeta yefetachen weym bal ata yetekemetechn nw endiyageba yetebalew yaw ahun lay miyagebut endeza adelem enji haymanotachn milew yan nw
Jan 29, 2022In Islam it is encouraged to marry only one but yeah it’s allowed for Muslim men to marry only up to 4 (and I’m saying only up to 4 because dero men used to marry without limit particularly in Arabia and islam put a limit to that and told the Muslim men to marry only up to 4) and that’s with conditions too, and some of the wisdoms for men marrying more than one wife is for example dero men used to get killed in battles and wars and women were usually stay at home wives/mothers and their main sources of income were men and when their husbands die and if they don’t have a father, who would take care of them? So another man can marry them and take her in so that he can provide, love and care for her, another example is that dero thé more children you have the more source of income and also more ppl to help you in farming and being a merchant so marrying more would help the family in such a way and also it would help build a civilization, oh and also the other example yk how our Ethiopian sisters are forced to go to foreign countries(Arab countries) to work because they don’t have a brother that would do that and they are being taken advantage off and if they had brothers that would provide for the family, our Ethiopian sisters wouldn’t have to worry about going to foreign countries to bring food to the table for their families and just to make it clear I’m not saying these are the exact reasons it’s allowed to marry more than one, im just stating some of the benefits to it) plus let’s not forget that Islam is literally the only religion that tells the men to marry only one(if they can’t do justice), I mean it’s okay in other religions too like Judaism and Christianity
Jan 29, 2022eneam lemin yemil tyakea neberebign yaw be ewket yemelese slelale enea yemeselegnin elalew..... Endemimeslegn kehone.... Tewaldo kutir mechemer yimeslegnal .... Demo yemimeslegnin new yetenagerkut
Jan 29, 2022If it helps... https://youtu.be/ypVJuM7h7PA
Feb 07, 2022