hi guys it's urgent ..... HIV AIDS abro be melblat enesu yegatut atnt megat yastelalfal ena shinkurt eyeketefu bidemabachewu wetu kebesele yastelalfal
Jan 28, 2022እሳት ከነካውማ ይሞታል ግን አንድ የሚገርም ነገር ልንገርህ.. መድሃኒቱን ከ6 ወር በላይ በትክክል መውሰድ የጀመሩ ሰዎች ከየትኛውም ነጌቲቭ ግለሰብ ጋር ሴክስ ቢያረጉም አያስተላልፉም። መፍራት ያለብህ ቫይረሱ በደማቸው መኖሩን የማያውቁ ሰዎችን ብቻ ነው ምክንያቱም ማንኛውም ቫይረሱ የተገኘበት ሰው ወድያው መድሃኒት እንዲጀምር ይደረጋል። እና በትክክል ሳያዛባ የሚውጥ ከሆነ ልክ ከ6 ወር በኋላ ደሙ ውስጥ ያለው ቫይረስ ቁጥሩ ስለሚቀንስ አያስተላልፍም። ግን ይሄ የሚሰራው በትክክል መድሃኒት ለሚውጥ ሰው ብቻ ነው። ይሄን ነገር ኤች አይቪ አካባቢ ከሚሰሩ ዶክተሮች ውጪ ብዙ ዶክተሮች ሁላ ስነግራቸው አያምኑም ግን ቼክ ሲያረጉ ትክክል ነው። ውሸት አይደለም 100% በሳይንስ የተረጋገጠ ነው። አስተላላፊዎቹ ቫይረሱ በደማቸው ውስጥ እንዳለ የማያውቁ ሰዎች ናቸው።
Jan 28, 2022