ሰላም am 22 girl ፍቅረኛ ኖሮኝ አያውቅም የፍቅር ታሪክ የለኝም እና ወንዶች ስለራሴ ሲጠይቁኝ ፍቅረኛ ኖሮኝ እንደማያውቅ ስነግራቸው በጣም ይገረሙና የሚጠይቁኝ ጥያቄ ከዛም ከዛም ለማለት ፈልገሽ ነው like hookup ምናምን ነው የምትፈልጊው እንዴ ብለው ነው ከልቤ ነው የሚገርመኝ ማለት እኔ እኮ normal ነው ብየ ነበር ግን ሰዎች የሰጡኝ ምላሽ ጎደሎ እንደሆንኩ አይነት ነው even ሴቶቹም እናንተስ ምን ትላላችሁ?? አመሰግናለሁ
Jan 28, 2022absolutely normal 👍👍
Jan 28, 2022