ለምንድን ነው መስቀል አንገታችንን ላይ የምናደርገው? ይህንንስ የሚል የመፅሃፍ ቅዱስ ቃል የቱ ነው?
Jan 28, 2022Malkam holachom maskal lamn angat lay edamdarg tanagrachoal ahun damo yato gar naw mashaf kidus yamlawe yamlawnm malsolat
Jan 28, 2022ለምንድን ነው መስቀል አንገታችንን ላይ የምናደርገው? ይህንንስ የሚል የመፅሃፍ ቅዱስ ቃል የቱ ነው?
Jan 28, 2022Malkam holachom maskal lamn angat lay edamdarg tanagrachoal ahun damo yato gar naw mashaf kidus yamlawe yamlawnm malsolat
Jan 28, 2022Ye Ethiopia orthodocmx tewahdo betekrstyan mnm ngr yale mknyat atadergm... Hulum ngr mizegajew b msale nw every ngr k betekrstyan gar migenagn hulu yerasu yehone mknyat trgum alew......... Meskel anget lay madregm bzu mknyat alut ejachn lay bnadergew ejachn bikoret menor enchlalen egrachn lay bihon egrachn bikoret menor enchlalen.... Angetachn bikoret gn menor slemanchl angetachn lay enadergewaln.... Ethiopian Orthodox ❤️❤️
Jan 28, 2022It's the sign of Jesus in with you Everytime Everywhere In every situation
Jan 28, 2022ሀዋርያው ጳውሎስ የክርስቶስን መሀይተብ ተሸክሜ እሄዳለሁ ያለውን ተምሳሌት ለማድረግ አንዱ ምክንያት (ቀለማቶቹ ደግሞ የየራሳቸው ተዋህዷዊ ፍቺ አላቸው ቀይ እና ነጭ ጥምቀትን ከክርስቶስ ደም መቋደስን ጥቁር ወደፊት የሚመጣ የክርስትናን ስቃይ እንዲሁም የጌታን ግርፋትን መስቀሉ ስቅለቱን ለእኛ መሰዋቱን ያሳያል ነጭ ደግሞ ትንሳኤውን ያሳያል ሰው ሲያርፍ ነጭ ክር የምናስረው ያንን ተምሳሌት ለማድረግ ነው(ስለዚህ መጠመቅ ማህተብ ማሰር እና ቁርባን ስጋና ደሙን መቀበል ተያያዥነት ያላቸው ናቸው) ምሳሌ ስንት እንደሆነ ረስቼዋለሁ በአንገትህ እሰረው ስትሄድ ይመራሀል ስትተኛም ይጠብቅሀል ይላል ሌሎችንም መጥቀስ ይቻላል በጣም ጠንካራ ስላልሆንኩ እምነቴ ላይ እረስቼዋለሁ ...
Jan 28, 2022(መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ 6) ---------- 20፤ ልጄ ሆይ፥ የአባትህን ትእዛዝ ጠብቅ፥ የእናትህንም ሕግ አትተው፤ 21፤ ሁልጊዜም በልብህ አኑረው፥ በአንገትህም እሰረው። 22፤ ስትሄድም ይመራሃል፤ ስትተኛ ይጠብቅሃል፤ ስትነሣ ያነጋግርሃል። Bzu mknyatm alw @Eut01
Jan 28, 2022Just do it stop asking
Jan 28, 2022angeten esetalew malet ymeslegnal leza nw ej lay aydereg mibalew
Jan 28, 2022በምታምኑበት መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ የለለ ነገር ለምን ታደርጋላችሁ ታድያ ከኢትዮጲያ ውጭ ያለ ክርስቲያን አንድም አድርጎ አይታይም ከኦሪት ዘ ፍጥረት እስከ ራየ ዮሀንስ እየሱስ አምላክ ነኝ ብሎ አልተናገረም ከልጅ ልጅህ ተወልጀ አድናሀለሁ የሚለውስ የለም ጥምቀት የለም ኧረ ብዙ ነገር መጥቀስ ይቻላል ለምን በደንብ አታነቡትም እየሱስ የላከኝን ፈቃድ እንጅ በእኔ አንድም ነገር ላደርግ አይቻለኝም እያለ እያለቀሰ እየራበው እንቅልፍ እየወሰደው አምላኬ እያለ እየለመነ ሲጀመር ለማዳን እና ለመሰቀል ከመጣ ለምን ያ ሁሉ ጭንቀት መከራ መሸሽ መፍራት ለምን አስፈለገው???????????
Jan 28, 2022