Selam betseb 😁 Tyakewoch alugn le ortodox emnt tktayoch new 1) ke zmed yetetsensen lij maswrd yechalal? 2) sew btam tamo ymdan tsfa ndelelew ketngrew kmiskay bln mgdel nchlalaen? 3) lmgabat miyasbu hulet sewoch ke gabcha bfit gngunet biyargu sigabu beteklil magbat ychlalau? 4) weld(ወለድ) magegnet aychalm, terf matrfes?
Jan 27, 20221) ከዘምድም ከባዳም ከሆነ አይቻልም 2) እንዲህ የሚል ነገር የለም። ነፍስን የመውሰድ ሥልጣን ያለው እግዚአብሔር ብቻ ነው። 3) ተክሊል ፍትወተ ሥጋቸውን የታገሱበት ሽልማት ነው። ስለዚህ አይቻልም። 4) ባንክ የሚሰጠውን ወለድ መውሰድ የሚከለክል አስተምህሮ የለም። እንደ ስጦታ ተቀበይው።lol ነገር ግን ለሰው አበድረሽ በወለድ ከዛ ሰው መቀበል የለብሽም። አበድሮ በወለድ አትርፎ መቀበል አራጣ ይባላል። አራጣ ማበደር እንደ ትልቅ ሃጥያት የሚቆጠር እና ካህንን ራሱ ሥልጣኑን እስከማስሻር የሚደርስ ትግባር ነው።
Jan 28, 2022