Selam sewoch የ10ኛ ክፍል ተማሪነኝ እና እንደምታውቁት 11 ስገቡ ናቹራል እና ሶሻል ምርጫ አለው እና እኔ ስነጽሁፍ እወዳለሁ ራሴን ለማጋነን አይሁንብኝና ግጥም ላይ በጣም ጎበዝ ነኝ እና በአካባቢዬ ያሉ ሰዎች ግን የመግጠም ችሎታዬን ቢያደቁም ነገር ግንግጥም ገጥመሽ እዚች አገር ላይ ተደላድሎ መኖር አችይም የተማርሽው ከንቱነው ሚሆነው ይሉኛል እኔ ደሞ ተምሬ ቤተሰቤን መርዳት ፈልጋለሁ እንደ እግዛብሄር ፍቃድ ሆኖም በዚ ሙያ ተምሬ ግጥሜን ማሳደግ ፈልጋለሁ ያን ለመማር ሶሻል የግድ መምረጥ አለብኝ አለበለዚያ ናቹራል ከመረጥኩ ወደሌላ ስራመስክ ነው ምሆነው እና ምን ይሻል አንዱን ብመርጥ አንዱ ይቀራል soሻል ብመርጥእኮ ግጥሜን ለማሳተም በቂ ገንዘብ የሌለኝ ደሀነኝ ይህ ሁኔታ በጣም አወዛጋቢ ሆነብኝ pless አይታቹ አትለፉት ቀልድ አደለም ኢትዮጽያ አገራችን ለዘላለም ትኑር
Jan 27, 2022amen tnurlin🙏🙏🙏... okay tiru hasab natural or social mertesh sketama ehonibetalhu ymtiyiwun feild memar tchiyalesh.... ltesetosh dmo campus join kadergish behual yteleyayu ykintibeb kbeboch alu eza lay bmesatef ltasadkgy ena bgitimishim wutetama mhon tchyalesh👍👍
Jan 27, 2022