#religion
ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወንድሞቼ ድፍረት አይሁንብኝና ጥያቄ ልጠይቅ እፈልጋለሁ አንድ ሰው ድንግልናውን ሊያጣ ሚችለው ከተቃራኒ ፆታ ጋር ግንኙነት ከፈፀመ ነው ሲያስተምሩ እንደተረዳሁት ነገር ግን በሀሳቡ (masturbation) ድንግልና ቢያጣው ንስሀ ገብቶ ድቁና መቀበል ይችላል?
Jan 27, 202228 engagements
ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወንድሞቼ ድፍረት አይሁንብኝና ጥያቄ ልጠይቅ እፈልጋለሁ አንድ ሰው ድንግልናውን ሊያጣ ሚችለው ከተቃራኒ ፆታ ጋር ግንኙነት ከፈፀመ ነው ሲያስተምሩ እንደተረዳሁት ነገር ግን በሀሳቡ (masturbation) ድንግልና ቢያጣው ንስሀ ገብቶ ድቁና መቀበል ይችላል?
Jan 27, 2022ትችላለህ ንሰሀ ገብተህ ምክንያቱም የሚኖርህ ፍጥረት (መንፈሳዊው ) አዲስ ማንነት ነው
Jan 27, 2022Selam Wendime. diquna lemeqebel criteria-w dinigilina bicha sayhon be egziabher memeretim yasifeligal. silezi be subae egziabher-n meteyeq yasifeligal
Jan 27, 2022እሱ ይቅር ይላል ግን ዲያቆን መሆን አይችልም ✅
Jan 27, 2022Selam wendme enem yihe neger tiyake yihonbgnal neger gin ye kihnetn kibr banatefa bay negn Sile kes ena diyakon yemihonu sewoch yanebebkutn bitaneb hasabhn tikeyr yihonal. Lemanegnawm tew new milih!
Jan 27, 2022Be adis kidan meseret yaderegm yetemegnm ekul yamenezralu.....masturbation demo memegnet new
Jan 27, 2022