ሰላም ሰዎች✌ ከex ጋር ከተለያየን almost 2 አመት ሊሆነን ነው ከዛ በኋላ ተገናኝተን አናውቅም ነበር ባለፈው ለጥምቀት ድንገት ተገናኘን እኔም ከጓደኞቼ ጋር እሷም እንደዛው ነበረች ሁላችንም እንተዋወቅ ነበር አበረን ነበር የተማርነው የኔም የሷም ጓደኞች እና የዛን ቀን ከሁሉም ጋር አንድ ላይ አሳለፍን ከሷም ጋር ብዙ ባይሆንም አወራን ከዛ የዛን ለት ማታ ስልኬን ከየት እንዳገኘች እኔጃ telegram ላይ text አረገችልኝ ከዛ ተከታታይ ቀን ማውራት ጀመርን በብዛት funny stuff ነገር ነበር ስናወራ የነበረው ከዛ ከትላንት ወዲያ ሳልገባ ቀረው ትላንት ደውላ ምንሆነህ ነው ሳትገባ አስጨነከኝ እኮ ምናምን አለቺኝ... የተጣላን የነበረው cheat አርጌባት ነበር አንዴ አይደለም ሁለቴ ነበር የመጀመሪያውን ይቅር ብላኝ ድጋሚ ሲፈጠር አይኗን ማየት ከብዶኝ ሳልነግራት ነበር የተውኳት ከዛ በኋላ ትስማ አትስማ አላውቅም እና በዚ ሁኔታ የተለየን ሰው በዚህ ሁኔታ ድጋሚ ማውራት normal ነው እና ማውራቱን ልቀጥል ወይስ ላቁም አመጣጡዋ ምንም ደስ አላለኝም ??
Jan 27, 2022endew temelesachu abrachu honachu betebekelecheh lewedefit misteh endetetamen taderegeh nbr😐
Jan 27, 2022