Guys Help me ስልኬ Samsung A12 ነው(128ROM + 6 GB RAM) Made in India....አዲስ ነው በዛ ላይ....ግን Wifi በጣም ያስቸግረኛል።(ምንም ፍጥነት የለውም የትኛውም Wifi ላይ.....ለሌሎች ስልኮች በጣም ፈጣን የሆነ Wifi ላይ እራሱ አይሰራም በሚባል ደረጃ ነው የሚቆጥረው) ብዙ ጊዜ Connected without internet ነው የሚለው። - Setting Reset - Factory Reset - Flashing(Android እንደ አዲስ መጫን) - ሌላም ሌላም እነዚን ሞክሪያለው ግን Still ለውጥ የለውም እና መፍትሄውን የሚያቅ ወይም አጋጥሞት የሚያውቅ ....የ Hardware ችግርም ከሆነ እንዴት ማስተካከል እንደምችል ጀባ በሉኝ. Thanks in Advance!🙏
Jan 27, 2022Kelal nw Man I will tell you the steps Connected yehonewn wifi ga hideh advanced yemilew ga gba ....keza DHCP yemilewn wde Static keyrew ....then ketach ga DNS 1 ena DNS 2 yemil ale huletum ga 8.8.8.8 bleh mula...finally save argeh wuta like ke 10sec behuala mesrat yijemral
Jan 27, 2022