Sewoch የሳጥናኤል ጎል የሚለውን አብባችሁታል ያላነበበ ካለ አብቡት ላነበባችሁት ደሞ ጥያቄ ልጠይቃቹ መጽሀፍ ላይ ብዙ አጠራጣሪ ጽሁፎች አሉ 1.በቁጥር 91 ላይ የዘንዶውን እራሶች ቀጥቅጠህ ለኢትዮጽያ ሰዎች ምግባቸው ሰጠሀቸው ይላል አሁን ላይ ግን ተገልብጦ ለምድረ በዳ ሰዎች ሆኗል ግን የኔ ጥያቄ የዘንዶ አገዛዝ ዝንት አለም ከነበረ በዛን ጊዜ ኢትዮጽያ አልነበረም ስሟ እኳ እና ይህ እንዴት ሆነ ዳዊት እንዴት ብሎ ጻፈው
Jan 27, 2022Ethiopia alnebrem semua?...ma nbr ena Ye Ethiopia sem?
Jan 27, 2022