ግርምምም ይለኛል።ሌባ ስልክን ሲሰርቅ ቅድሚያ ምንድነው ሚያስደርገው ባትሪውን ያወጣል ወይም ስዊች ኦፍ ያደርገዋል ኣ?ባትሪውን እንዳያወጣው ሲልድ ስልኮች ጥሩ መፍትሄ ናቸው ብየ አስባለው።ስዊች ኦፍ ለማድረግ ለምን ፓስወርድ እንድጠይቅ አርግተው አይሰሩትም እ?እስኪ አስቡት እና ሀሳባቹን?
Jan 26, 2022ይጠይቃሉኮ 2019 በኋላ ያሉ ስልኮች ሳምሰንግ ኤ፣ ኤም ቤትችና ሌሎችም ብዙዎቹ ይጠይቃሉ ዝምብለህ ኦፍ ማድረግ አትችልም
Jan 27, 2022