ሰላም ናችሁ አጎቴ አምሀራ ተወልዶ አምሀራ ውስት ተምሮ እዚሁ ስራ ይዞ 12 አመት እያገለገለ ነበር አባቱ ትግሬ ነው ። የኔ ጥያቄ ፦ ትግሬወችን እኛ አካባቢ አስረዋቸዋል እናም የዛን ጊዜ እሱንም በአሉባልታ አስረውታል በጥቆማ ያላለውን ብሏል ተብሎ ። እናም ከታሰረ ሁለት ወር አልፎታል ስንጠይቃቸው በኮማንድ ፓስት ነው የገባው የ ኮማንድ ፖስት አባሎቹን ስንጠይቃቸው ነገ-ዛሬ እያሉ እስከዛሬ አስረውታል። ዛሬ ግን ኮማንድ ፖስቱ ተነስቷን? ቆይ ምንድነው እሱን ለማስፈታት ማድረግ ያለብን? አመሰግናለሁ በጣም።
Jan 26, 2022Sijemer yetaserew gize bemitebiku tilacha anatachew lay beweta sewoch eji lela beminim adelem💁♂. So behiwet edikoy bicha metseley nw. I have people testimony and pictures they do very unhuman things to them. Time will tell anyway. Be strong HEWEY.
Jan 26, 2022