አሪፍ የምትሉትን ለስጦታ የሚሆን መፅሀፍ ንገሩኝ እስቲ።በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ቢሆን ደስ ይለኛል። ለትብብራችሁ አመሰግናለሁ።
Jan 26, 2022በእዉነተኛ ታሪክ የተመሠረተ አይደለም ግን ለኔ በጣም ምርጥ ልቦለድ መፅሀፍ ነው "ብርቅርቅታ " ምናልባት ሌላ ከፈለክ ደግሞ "ምንትዋብ " ይሄ መፅሀፍ በእዉነተኛ ታሪክ የተመሠረተ ልቦለዳዊ መፅሀፍ ነዉ ደግሞም መሠረቱ ከሀገራችን የንግስና ታሪክ ነው
Jan 26, 2022