Guys endemn nachu ? Ene ahun kagebahu 2 amet eyehonegn new ባሌ በጣም ጥሩ ጨዋ ለሰው አዛኝ በዛ ላይ በጣም የተማረ ሰው ነው። የምንኖረውም ኑሮ በጣም አሪፍ ኑሮ ነው ። እኔም ከፈለኩኝ እንድሰራ የፈለኩትን እንዳደርግ ነፃነት ሰጥቶኛል። በጣም እወደዋለው። ግን አንድ ነገር ቅር ይለኛል። እሱ ለወሲብ ብዙ ፍላጎት የለውም። ስናደርግ ሁለታችንም እንደሰታለን ነገር ግን ምክንያቱን በማላውቀው ሁኔታ የምናደርግባቸው ቀናቶች ትንሽ ናቸው ። ሌላ ለምዶ እንደሆነ ባጣራ ምንም ነገር አላገኘሁበትም። ሳናግረው በዚህ ጉዳይ ያን ያህል የ sex ጉዳይ አያሳስበውም ከአነጋገሩ... እስካሁንም ልጅ አልወለድንም። ያው ለምን እንደሆነ ግልፅ አይደለም። እስቲ ምን ትላላችሁ? በግልፅ ተነጋገሩ እንዳትሉኝ አናግሬው ያለኝን አጋርቻችኋለሁ ከላይ እንደፃፍኩት እስቲ ምክር ለግሱኝ
Jan 26, 2022wede hikimina bota hedachihu mewiled endemitichilu temerimirachihual?
Jan 27, 2022