ሠላም እንዴት ናችሁ ከፍቅረኛየ ጋር ብዙ sex አድርገናል ,ለመጨረሻ ጊዜ ያደረግነው ከ 3 ሳምንት በፊት ነው,sperm ነክቶኝ አያውቅም ሁሌም ተጠንቅቆ ከውጪ ነው የሚጨርሠው,እና ግን menstruation መምጣት የነበረበት ከሳምንት በፊት ነበረ ግን አልመጣም, ሊመጣ አካባቢ የሚሠማኝ ህመም ደሞ በትንሹ እየተሠማኝ ነው ግን 1 ሣምንት ሞላኝ ከቀረ, የ pregnancy symptoms search አድርጌ አነበብኩ እና ብዙዎችን እኔ ላይ አይቻለሁ, ጭንቅላቴ ስላመነበት ይሁን አላውቅም , ትላንት ከ pharmacy HCG ገዛሁና በሽንቴ ስሞክር negative ሆነ, አንድ መስመር ብቻ ነው የሠራው በጣም ጨንቆኛል ምን ማሠብ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል,እባካችሁ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ🙏
Jan 26, 2022negative honesh postpill wesdesh kehone kenun yazabawal
Jan 26, 2022