Hi ppl endet nachu ene melaw gn yememar tekmu mnden nw??? menmarews mnden nw??? Enante mn yemslachual ene yeand sew ''ቅዠት'' አመሠግናለሁ 😊
Jan 26, 2022ሃሳብህ ይገባኛል ሲጀመር ለመማር ብሎ ትምርት ቤት የሚሄደው ሰው በጣም ትንሽ ምናልባትም ላይኖር ይችላል 🤣 እኔ የምሄደው + ቤት መዋል ስለሚደብረኝ + እማ ስለማታስቀምጠኝ + እና ከነጭራሹ ባልማር ራሱ ደስ ይለኛል ማለት እስከ 5ኛ ክፍል ያለው ትምርትኮ ለመሰረታዊ ህይወት በቂ ነው ግን ደሞ የሆነ path ውስጥ አልፈህ ነው ትልቅ ቦታ ምትደርሰው እና ትምርት ያ ከ ስኬትህ pathoch አንዱ ነው እንጂ ብቸኛው አደለም የምር እስኪ ሆነ ብሎ ለመማር ትምርት ቤት የሚሄድ ሰው አለ plz እጃችሁን አውጡ 😊
Jan 26, 2022