እኔ ምላቹ ሰዎች አንዳንድ ጊዜ ጓደኞቼ በቃ ስለ ፍቅር ወሬ ይጀምሩና በቃ በጣም ነዉ የምወዳት ሁሉ ነገሬ ነች እሷን ሳያት ደስ ይለኛል አንዳንዶቹ ደሞ እሷን ካላየዉ እኮ ቀኔ ሁላ ይበላሻል ምናምን በቃ ስልችት ያደርጉኛል😤 እኔ ግን ምንም ስሜት የለኝም ለምሳሌ አንድ ቆንጅዬ ልጅ በአጠገቤ ብታልፍ ቆንጆ ነች ከማለት ዉጫ ምንም አይመስለኝም ሌላም ሌላም እነሱ ይሰማናል የሚሉትን ስሜት እኔ ግን አንድም ቀን አልተሰማኝም ከሴት ልጅ ጋር ብዙ ቅርርብም የለኝም ለመቀራረብ ሁላ ፍላጎት የለኝም እና ይሄ ነገር እየቀጠለ ከሄደ ጥሩ እንደማይሆን አቃለዉ እና ምን ትመክሩኛላችሁ 🙏
Jan 25, 2022በመጀመሪያ የምልህ ነገር አትጨነቅ ነው ስሜት ውስጣዊ ነው አስገድደህ ልታመጣው አትሞክር ሌላው ያንተን ሴት ስታገኛት ሁሉም ነገር ስለሚፈታ አትቸኩል bro
Jan 26, 2022