zordan16
#health
ሰላም እንዴት ናቹ ጥያቄዬ 2 ነው አንደኛ የብብት ጠረንን ሚያጠፋ መድሀኒት ምንድነው በዘላቂነት ሁለተኛ ከንፈር ዝምብሎ ነጭ ይሆናል የሱስ ማጥፊያ ምንድነው።
Jan 25, 20227 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ ጥያቄዬ 2 ነው አንደኛ የብብት ጠረንን ሚያጠፋ መድሀኒት ምንድነው በዘላቂነት ሁለተኛ ከንፈር ዝምብሎ ነጭ ይሆናል የሱስ ማጥፊያ ምንድነው።
Jan 25, 2022ሎሚ🍋
Jan 26, 2022le bibit metateb new keza use lemon metfo shita lay deodrant mekbat yabsewal betam ina adera keza for ur lips stay hydrated vitamin yalchewn lip balm metkem also will help
Jan 26, 20221ሎሚ 2ስኳር
Jan 26, 2022ታጠብ
Jan 26, 2022