Yehenew939
#education
እንዴት ዋላችሁ ሁላችሁም ፡ በአዲሱ ላይብረሪ ማለትም በአብርሆት እንዲኖር የምትፈልጉት የመጽሀፍት አይነት ካለ እስቲ ጥቀሱልኝ እና ደግሞ ይህ ነገር ቢኖረው ጥሩ ነበር የምትሉትን ነገርም በዛው ኧ ... ለምሳሌ እኔ እንዲኖር ከምፈልጋቸው መጽሐፍት ውስጥ የታሪክ ፣ የ ስነ አመክንዮ ፣ የ ሕግ ፣ እና ደግሞ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው የተመረጡ መጽሐፍት ቢኖሩ ... ብዙ ስለሆኑ ለመዘርዘር ጊዜ ስለማይበቃ ነው እያንዳንዱን ያልጠቀስኩት ...
Jan 25, 20221 engagements