BeigeHawk94975
#education
የብረት ወይም የእንጨት ስራ ስልጠና የሚሰጥ ተቋምም ሆነ ድርጅት ምታውቁት ካለ ጠቁሙኝ ወሮታውን እከፍላለው
Jan 25, 202212 engagements
የብረት ወይም የእንጨት ስራ ስልጠና የሚሰጥ ተቋምም ሆነ ድርጅት ምታውቁት ካለ ጠቁሙኝ ወሮታውን እከፍላለው
Jan 25, 2022Liyawm benetsa
Jan 26, 2022Selam TVET gba😉
Jan 26, 2022tequnicke ena moya yasetemeralu
Jan 26, 2022