LitheShark86100
#other
ሰላም እንዴት ናችሁ ? ወደ ሀረር መሄድ ፈልጌ ነበር እና መንገዱ እንዴት ነው ? የትኛው ባስ አሪፍ ነው.? ከየት ነው የሚነሳው ? የብሩን መጠንም አያይዛቹ ንገሩኝ 🙏
Jan 25, 20225 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ? ወደ ሀረር መሄድ ፈልጌ ነበር እና መንገዱ እንዴት ነው ? የትኛው ባስ አሪፍ ነው.? ከየት ነው የሚነሳው ? የብሩን መጠንም አያይዛቹ ንገሩኝ 🙏
Jan 25, 2022Keyet endehone mehed emtfelgew algeletskmko
Jan 25, 2022From addis
Jan 25, 2022Lemn be train atmokrm
Jan 25, 2022አልቆመም እንዴ ? ከአዲስ አበባ ነው የት አካባቢ ነው ትኬቱ
Jan 25, 2022Mengedu arif new Air bus 0940848484 be bank mekuret ke felek Lamberet 520 birr
Jan 26, 2022