ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏 ሴት ልጅ ከ አንድ ወንድ ፍቅር ሲይዛት ለልጁ ምን ዓይነት sign ነው የምታሳየው?? የሆነች ልጅ አለችና like ምንም ልረዳት አልቻልኩም፤ አካኾና የፍቅር ነው ግን ወዳኛለች ብዬ አስቤ የተገላቢጦሽ ቢሆንስ ብዬ ፈራሁ። pls እርዱኝ🙏 mainly ሴቶች። TNx 4 ur answers❤️
Jan 25, 2022Bro set lij asasach nat zem bela tesfa sestq nw bro atejajal zem belk sera
Jan 25, 2022