Lamps128.5
#education
I want to learn Law but Doubt betam alebign Certain አልሆንኩም ,12 ተፈትኛለሁ Natural ነኝ ከ9 ጀምሮ የ ሶሻል ትምህርቶችን በሙሉ እዘጋለሁ ...እና Physics ደግሞ ትንሽ ይከብደኛል ,ዩኒቨርስቲ ስገባ ልቀይር እና Law ልማር ወይስ በእኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ትመክሩኛላችሁ ? ASAP
Jan 25, 202210 engagements