Trendy166.5
#technology
ኔ ምላቹ የስልክ አፕ ለቴሌግራም አውርደን ስንጠቀም ከሴኩሪቲ አንፃር አይመከርም መቼም ኣ!?ፕሌይስቶር ላይ ማናገኘው አፕ ነው እንበልና ከቴሌግራም ላይ አውርደን ኢንስታል ከደረግን በሗላ ከዛም ፕሌይ ስቶር ላይ ስንገባ አፕደት አድርጉት ብሎ ሲመጣልን አፕደት ብናደርገው ያ አፕ ልክ ከፕሌይ ስቶር እንዳወረድነው ሴኩሪቲው የተጠበቀ ነው ማለት እንችላለን?
Jan 24, 20222 engagements