እንደ ድፍረት አትቁጠሩት እና ሰው በ እግዚአብሔር ፊት more valuable ነው 1. በራሱ እጅ ነው የሰራን 2. ዋጋ ከፍሎብናል 3. ደሞ እኛን እለት እለት እንደታገሰን ነው ከ ቪዲዮው አንፃር እዩት
እንደ ድፍረት አትቁጠሩት እና ሰው በ እግዚአብሔር ፊት more valuable ነው 1. በራሱ እጅ ነው የሰራን 2. ዋጋ ከፍሎብናል 3. ደሞ እኛን እለት እለት እንደታገሰን ነው ከ ቪዲዮው አንፃር እዩት
ሰዉ ስል ሁሉም ሰዉ ከመላእክት ይበልጣል ማለት አይደለም ። ግን በአጠቃላይ ስታይ ሰዉ ይበልጣል ምክንያቱም አንድ ሰዉ አምላክ ነዉ (ጌታ ኢየሱስ ) ሁለት የአምላክ እናት ሰዉ ናት ።
Jan 25, 2022ለኔ ማወዳደሩ ተገቢ አይመስለኝም ጭራሽ ደሞ እኛ ሀጢያተኞቹ 🤲
Jan 25, 2022ሰው ከመላዕክት ይበልጣል 1. ሰው በእግዚአብሔር አምሳል እና በእጆቹ ስራ ነው የተፈጠረው። 2. ፈጣሪ መልዐክ ሳይሆን ሰው ነው የሆነው፣ ከሰው ጋር ነው የተዋሃደው፣ ከሰው ነው የተወለደው፣ የሰውን ስጋ ነው የለበሰው። ያዳነውም የሰውን ልጅ ነው። 3. ሰው የተፈጠረው የእግዚአብሔርን መንግስት ለመውረስ ነው። መላዕክት የተፈጠሩት እግዚአብሔርን ለማገልገል እና ለማመስገን ነው። 4. ሰው ነፃ ፈቃድ አለው። ቢፈልግ አጥያተኛ መሆን ወይም መልካምን መንገድ መከተል ይችላል። መላእክት ግን እግዚአብሔርን ማመስገን እና ማገልገል ብቻ ነው የሚችሉት። 5. ሰው የእግዚአብሔር ልጅ ነው። ከሰው ውጪ የእግዚአብሔር ልጅነት የተሰጠው የለም። መላዕክት ፍጥረታቱ እና አገልጋዮቹ እንጂ ልጆቹ አልተባሉም። ይህ ማለት ሰው እንደ አንድ ፍጥረት እንጂ አንድ ሰው እንደ ግለሰብ ማለት አይደለም። ጠለቅ ያለ ዕውቀት ያላቹ ደግሞ .......
Jan 25, 2022የሰው ልጅ ይበልጣል ምክንያቱም እግዚያብሄር ባምሳሉ ነውና የፈጠረን
Jan 26, 2022Sw nw mibelteew mknyatum egziabher be amsalu slefeterew ena eyesus krstos meleakn sayhon ye sew ljn lemadan slemeta
Jan 25, 2022Sew ybeltal mkniyatum meleakoch fetarin aytewal layamnubet aychlum egna gn sanay nw yamenew
Jan 25, 2022Thats y i left earth
Jan 25, 2022B egziabher fit sew ybltal kmleak slmnblt Eko nw taking mleak ytstn
Jan 25, 2022ሰው በፈጣሪ ፊት
Jan 25, 2022በአፈጣጠሩ የሰውን ልጅ የሚያህል ክቡር ፍጡር የለም ምክንያቱም ሌሎች ፍጥረታት የተፈጠሩት በሃልዮ ወይም በነቢብ ሲሆን ሰው ግን በገቢር ነው በተጨማሪ በአምላክ እስትንፋስ የተፈጠረ ፍጥረት ነው ግን ክብሩን አዋርዶ አምላኩን ክዶ ወደ ምድር ከወደቀ በሁዋላ አገልጋዮች የነበሩት እንስሳት ሁሉ ተንቁአል እና በቅድስና እኛ ኃጢያተኞቹ አይደለም በእግዚአብሔር ፊት ከሚቆሙ መላክት ከንዋየ ቅድሳትም አንደርስም የእግዚአብሔር ባለሟል ለሆኑ የቀድሞ የአዳምን ክብር ይዘው ለተገኙ ቅዱሳን ደግሞ መላአክትም በእግዚአብሔር ኃይል ይታዘዟቸዋል
Jan 25, 2022It's said they're immortal and we're not. haven't you heard?
Jan 25, 2022ሰው አና መላኢካ ብለን በሙሉ ማወዳደር አይመችም ሰው ሆኖ ከመላዕክት በሙሉ ሚበልጥ አለ 1 ሰው ማለት ነው ሌላም ሰው ሊኖር ይችላል ግን መላይካም ሆኖ ሰውን ሚበልጡ አሉ ግን እንደ ብዛት መላይካወች ከሰዎች ይበልጣሉ ቢባል ይሻላል በብዙ ሲታዩ
Jan 25, 2022Bro first read the Bible carefully! Sew yebeltal lemen .......1st legnam sil new 1egna lejun yelakew 2) berasu amsaya tefeteren egnan new.
Jan 25, 2022