ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነው ሚተወነው??.......ላቆም ፈልጋለው ሚለው ቃል አስፈራኝ ምክንያቱም ብዙ ተሰቃይቻለው ከአንድ እሱ በቀር ሌላውን እንድተው አርጎኛል,,,,እሱ ብቻ ነው ሚያስደስተኝ ከሱ ውጪ አፍቃሪ የለም እስክል ድረስ ግን የሱን አላውቅም አመትአልፎናል ከሆነ ጊዜ በኋላ ግን እንደማላቀው ሰው ሆነ,,ዝም ማለት አበዛ,,ቤተሰቦቼ ደሞ በኔ ትልቅ እምነት አላቸው በትምሮ በኩል በማንም አልጠረጥረውም ከራሴ በላይ አምነዋለው በጣም ነው ማፈቅረው ሚስጥረኛዬም ነው ብዙ ነገር ስለ future አውርተናል ምን አልባት አውቂአታለው የትም አትሄድም ብሎ አስቦ ይሆን? በጣም ጭንቀት ውስጥ ገብቻለሁ ሁለታችንም 3rd yr ተማሪዎች ነን በትምህርት የተጨናነቅንበትን ሰዐት አልፈነዋል አንድ ጊቢ አደለንም ሀሳባቹን እስኪ plz ጠይቂው አትበሉኝ ሁሌ ምንም ነገር ሲፈጠር ይቅርታ እንደጠየኩ ነው😔
Jan 24, 2022and neger lemkeresh,,,wend lej tebek yale relation ayfelegem,,endeza karegesh kanchi merak,,netsanetun memegnet batakalay ye single life hula endinafekew new metgefafiw,, so mn taregiyalesh meselesh lekek argiw,,yehe mn malet new 1 kantewuchi menor alchelem mnamn ye mibalu film lay becha yalu kaleten atetekemi or keneshi 2 stekorarefu,,anchi becha eyetenesash yekerta ateyeki erasum enditeyekesh argi 3 selk metedewawelubeten gap rak argiw beye dekikaw atedewawelu batekalay tal tal argiw the basic point gn👉hulem bihon le worst scenario eraseshen ready argi like breakup bifeter endet handle aregewalew ye milewun good luck my dear👍
Jan 24, 2022