10ኛ ክፍል ነኝ 16 አመቴ ነው.....እና bf አለኝ በጣም አፈቅረዋለው ግን ሃይማኖታችን አንድ አይደለም ሁለታችንም ሃይማኖታችንን እንወዳለን እሱ ፕሮቴስታንት እኔ ኦርቶዶክስ ነን....ግንኙነታችን እንዲቋረጥ እፈልጋለው ግን ደግሞ ይናፍቀኛል አሁንም እወደዋለው አልቻልኩም ፕሊስ ምን ላድርግ አመሰግናለው
Jan 24, 2022beka breakup kehaymanot mibelt ngr ylm
Jan 24, 2022