#religion
ሰላም ሰዎች ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቼ እስቲ ስለዘፈን የተጻፈ pdf ነገር ካላችሁ ተባበሩኝ
Jan 24, 20221 engagements
ሰላም ሰዎች ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቼ እስቲ ስለዘፈን የተጻፈ pdf ነገር ካላችሁ ተባበሩኝ
Jan 24, 2022#ቴዲ አፍሮ “ለካ ሰው አይድንም በኦሪቱ ገድል፤ ወንጌል ይዞ መጥቶ ፍቅርን ያለ ገደብ” አለ፣ #በረከት ተስፋዬ “እጅ እንንሳ...”አለ፣ #ሐና ተክሌ “ፍትሕ” አለች፣ #ዘሪቱ ከበደ “ኦ ምን አገባኝ....እሱ አይሳሳት ሁሉን በምክንያት” አለች፣ #ሶፊያ ሽባባው “የሰላም ሰው ነኝ” አለች፣ #የዘጸአት ኳየር “ያገባኛል ይመለከተኛል” አሉ። እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት በምን አግባብ ነው አንዱ የዝማሬ አንዱስ የዘፈን ስያሜ ያገኘው? ዘፈንን ዘፈን፤ መዝሙርን መዝሙር የሚያደርጋቸው ምንድነው? ለሚሉ ሰዎች መጽሐፉ መልስ አለው፡፡ እንዲሁም ከመዝሙርና ከዘፈን ጋር የተገናኙ ሀሳቦችን ለማወቅ ከፈለጉ አሁኑኑ አውርደው ያንብቡ! 📨Share to friends 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @HolisticBibleCollegeLibrary @HolisticBibleCollegeLibrary By: Introvert 🎖 128 rep 4 hours ago
Jan 24, 2022