#education
ሰላም እንዴት ናችሁ.... የኔ ጥያቄ የ8 ክፍል ክልላዊ ፈተና(ministrie🤔) ስፈተን ስሜ ስተት ነበረው እና የዛኔ በተለያዩ ምክንያቶች ላስተካክል አልቻልኩም ነበር እና አሁን ላይ በጣም እያሳሰበኝ ነው..አሁን 12(interance) ተፈትኜ ውጤት እየጠበኩኝ ነው እና የ8ተኛ ክፍል ያጋጠመኝን የስም ስህተት እንዴት ነው ማስተካከል የምችለው(ማለትም እንደ 10 እና 12 እንደተፈተንኩት ተመሳሳይ የስም ፊደል የማደርገው....ምናልባት ማድረግ ባልችል የተጋነነ ተፅዕኖ ያመጣብኛል ለወደፊቱ በስራ አለም ላይ ።
Jan 24, 20224 engagements