Selme selme Am 20 la hulume nger interested adalhume zm blo ykfagal malkas efalgalw batame bcaginat ysamagal sera esara nber club music ezafin nber gn ahun esum akumyalw batame dakimogal bablat mansat mawerat bka westa ycohal gn awetha awerat kal yalgime ebakachu erdugin dero batame dasetga bka batame tcwaci nberku even sent gza ylfahubatna bzu weci yawetahutn music post btdarga ba 3tg kanu delete endedarg adargalw tru akbabal nbergin malt yw endazamanu aynt zfan adalme esun Enme awekalw gn bka lfata hulu Kara bka bazhu tbaya ytansa ebakachu weda droya endmals erdugin pls
Jan 23, 2022#ይነበብ #አሁን ላይ የቅዱሳኑ መንፈስ እና የጥልቁ የዲያቢሎስ መንፈስ ከባድ ውጊያ ላይ ነው የሚገኘው ይህም በራሱ በህዝብ ላይ የሚፈጥረው ተጽዕኖ አለ እንደ መጨነቅ መረበሽ ራስን መጥላት የተለያዩ አይነት ስሜቶች ኋላ ራስን ወደማጥፋት የሚወስዱ በመሆኑም ይህ ግዜ በእጅጉ ጸሎት ይፈልጋል። #Mark may word ራሱን የሚያጠፋ ይበዛል። በተጨማሪ አምሳለ ሲዖል በሰው ውስጥ እየተገላበጠች በመሆኑ የሰዎችን ድርጊት እና ንግግር ከመስማት ራስን መቆጠብ መልካም ነው ከሰዎች የምትቀበለው ጥሩ ያልሆነ ሞገድ ስለሚኖር ከዛም መቆጠብ ይኖርብካል። #mark my word እንስሳዊ ባህሪ በሰው ውስጥ ይጎላል አንዱ አንዱን የመግደል ሀሳብ ውስጡ ይጠነሰሳል ከቀድሞ ይከፋል ስለሆነም ከፍተኛ የሆነ የእርስ በርስ እልቂት ከቀድሞ ይልቅ ይስተዋላል። ልብ ያለው ልብ ይላል። ንስሀ ይገባል።ጆሮውን ዓይኑን አንደበቱን ይጠብቃል። ያኔ መልካም ሞገድ አመንጭቶ በዙሪያው ለሚገኙ ሰላምን ይዘራል።
Jan 24, 2022