Lately I’ve been feeling very depressed and neglecting everything like school mnamn... Ena ande sew medanit argobegn nw mnamn asebalew. Ena slezi topic YouTube lay ye orthodox sibket ale? In generally how you get out of depression?
Jan 23, 2022😂 ወድጄዋለው ሀሳብክን አዞሩብኝ በል ስትዞር ዋልና የሚል የታክሲ ላይ ጥቅስ አስታወስከኝ። ማንም ምንም አላደረገብክም። አይ ተደርጎብኛል ካልክ ጠበል ተጠመቅ ስገድ ጸልይ ጹም። ቀንክን በጸሎት ጀምር። በተጨማሪ ግን #አሁን ላይ የቅዱሳኑ መንፈስ እና የጥልቁ የዲያቢሎስ መንፈስ ከባድ ውጊያ ላይ ነው የሚገኘው ይህም በራሱ በህዝብ ላይ የሚፈጥረው ተጽዕኖ አለ እንደ መጨነቅ መረበሽ ራስን መጥላት የተለያዩ አይነት ስሜቶች ኋላ ራስን ወደማጥፋት የሚወስዱ በመሆኑም ይህ ግዜ በእጅጉ ጸሎት ይፈልጋል። Mark may word ራሱን የሚያጠፋ ይበዛል። በተጨማሪ አምሳለ ሲዖል በሰው ውስጥ እየተገላበጠች በመሆኑ የሰዎችን ድርጊት እና ንግግር ከመስማት ራስን መቆጠብ መልካም ነው ከሰዎች የምትቀበለው ጥሩ ያልሆነ ሞገድ ስለሚኖር ከዛም መቆጠብ ይኖርብካል። mark my word እንስሳዊ ባህሪ በሰው ውስጥ ይጎላል አንዱ አንዱን የመግደል ሀሳብ ውስጡ ይጠነሰሳል ከቀድሞ ይከፋል ስለሆነም ከፍተኛ የሆነ የእርስ በርስ እልቂት ከቀድሞ ይልቅ ይስተዋላል። ልብ ያለው ልብ ይላል። ንስሀ ይገባል።ጆሮውን ዓይኑን አንደበቱን ይጠብቃል። ያኔ መልካም ሞገድ አመንጭቶ በዙሪያው ለሚገኙ ሰላምን ይዘራል።
Jan 24, 2022