Orthodox wendm ehtoche tbbrachihun eshalew🙏 የራብዓይ kfl temari negn ena menfesawi yehone yememerekeya research enseralen. Ene demo mnm ርዕስ lasb alchalkum ena ebakachihu mereja bedenb lagegnbet yemchlbetna leyet yale ርዕስ felgulgn it's urgent🙏
Jan 23, 2022እንደኔ ከሆነ ስለ.. 1) ቃና ዘገሊላ (ስለ እመቤታችን አማላጅነት) 2) ደብረ ታቦር (ደብረታቦር ላይ ጌታችን ስላስተማረው ታላላቅ ምስጢሮች) 3)ኢየሱስ ክርስቶስ ማነው ከሚሉት አንዱን መርጠህ ፃፍ መፅሐፍትን ማንበብ ከቻልክ ብዙ መረጃዎች ታገኝበታለህ ብዬ አስባለሁ
Jan 23, 2022