Hi everyone, የእኔ ጥያቄ ያው ኢትዮጵያውያን በስጋ አንታማም፡፡ ግን ስጋ መብላት ትክክል ነው ትላላችሁ? ማለቴ ምንም የማያውቁ እንስሳትትን ነፍስ ለሆዳችን ብለን ማጥፋት ተገቢ ነው? ፈጣሪ የቤት እንስሳትን የፈጠረው እኛ እንድንበላቸው ነው? የእንስሳት ነፍስ ከሰው ልጅ ነፍስ ያንሳል ብላችሁ ታስባላችሁ? እኔ በፊት ስጋ እበላ ነበር ግን አሁን እነዚህን ጥያቄዎች ደጋግሜ ሳስብ ከበደኝና ስጋ ከነጭራሹ መብላት አቁሚያለሁ፡፡ እራሴን በየቀኑ የክርስቲያን የislam እየተባለ በሚታረዱት እንስሳት ቦታ ሳስብ መብላት አቃተኝ፡፡ ሀሳቤ ልክ ነው? ልክ ካልሆንኩ እባካችሁ የእናንተን ሀሳብ ንገሩን፡፡Thank you!!!
Jan 23, 2022ሲጀመር እንብላ ብትዪስ መቼ ስታገኚ 🙁🙁🙁 አንዳንዴ ራስን እንዲ መሸወድ ጥሩ ነው ሃሳብሽ ተመችቶኛል 👌
Jan 23, 2022