Flag controversy initiated conflict. እዛ አካባቢ ከዚ በፊትም ከባንዲራ ጋር የተያያዘ የተለመደ ግርግር ነበረ ግን የዚህኛው ዓመት ግን በጣም ግብግቡ ከብዶ ወደ ጥል በመምራቱ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል መሃል ሲገባ ነገሩ ከመብረድ ይልቅ ወደ መባባስ ሄደ። በተተኮሰው አስለቃስ ጪስ እና አካላዊ ድብደባ የቆሰሉ እና የሞቱ ሰዎች አሉ። "ጥይት ተተኩሷል" የሚለው ወሬ ግን ትክክለኝነቱን እርግጠኛ አይደለሁም። Totally all three of sides, flaggers, anti-flaggers and Police has done morally wrong deeds; and innocents dead between the conflict
Jan 23, 2022