Le orthodoxoch new tyakew. Ebakachu metshaf kdus lay eyesus geta slemehonu yetetsafebachewn botawoch kawekachu ngerugn.
Jan 23, 2022Wengel le hulum nw abate not only for Orthodox ፊልጵስዩስ 2 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ ይኸውም በሰማይና በምድር፣ ከምድርም በታች፣ ጒልበት ሁሉ ለኢየሱስ ስም ይንበረከክ ዘንድ፣ ¹¹ ምላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
Jan 23, 2022