Sodium62
#health
ብጉር ፊቴ ላይ ከወጣ 6 አመት ይሆነዋል ግን እስካሁን አልጠፋም እስቲ ማጥፊያ መንገድ የምታውቁ ከሆነ ንገሩኝ
Jan 23, 202212 engagements
ብጉር ፊቴ ላይ ከወጣ 6 አመት ይሆነዋል ግን እስካሁን አልጠፋም እስቲ ማጥፊያ መንገድ የምታውቁ ከሆነ ንገሩኝ
Jan 23, 2022መጀመሪያ ምክንያቱን ማወቅ ይፈልጋል በምን ምክንያት እንደወጣ
Jan 23, 2022ትንሽ ጠብቂ ኑሮ አናቱ ላይ ሲወጣ ጨርቁን ጥሎ ይጠፋል😂 i will pray to u🙏
Jan 23, 2022Albent ሚባል clay mask ኣለ። በፀሃይ, በወዝ/ሆርሞን(እንደ ብጉር), በባክቴሪያ(እንደ ብጉር ጠባሳ) የሚፈጠሩ ችግሮችን ያጠፋል ። ጓደኛዬ ተጠቅማበት ሲጠፋላት መጠቀም ብታቆምም ኣልተመለሰም። @That_human
Feb 07, 2023Ena ke 6 amet befit lewta begur ahun mn asasbh eskahun zm blj
Jan 28, 2022