Hira14
#technology
ሰላም ወገን የበፊቱ የ500 ብሩ wifi ከ 1 Mbps ወደ 2 Mbps አድጓል .. እና የሆኑ ጀለሶች 1 Mbps በ 300 ብር ወርሀዊ ክፍያ አስገባን አሉኝ .. እኔ ግራ አጋባኝ .. እና ይሄ ነገር እውነት ነው እንዴ ? ሌላ እንደዚህ ሚጠቀም ሰው አለ ?
Jan 23, 20223 engagements

Jan 23, 2022