Bukiya-3
#family
ሰላም እንዴት ናችሁ እባካችሁ ተባበሩኝ እኔ አባትም እናትም ሆና ያሳደገችይ እናቴ ናት ብዙ ማድርግ ምፋልገውአለ ተጎድታለች ለኔ ብዙ ነገሮችን አርጋለች ምንም ሳላረግ አሁን አይዞህ እንግትሉኝ አልፈልግም ተባበሩኝ እና passport alye እንዴት ወደ ውጪ ሀገር መሄድ እችላለሁ እኔ እራሴን ችዬ እናቴ ማየት አለባት ለእናቴ ስል ቤቲንግ ጀመርኩ ብር ለማግኘት ላልብሳት እኔን ስታለብስ ቆይታለች ስራ ሞከርኩ ግን ምንም የለም እባካችሁ ተባበሩኝ
Jan 23, 20221 engagements