ሰላም ሰዎች ከ4 አመት በፊት online የተዋወኩት ልጅ ነበረ .... እወደዋለው ይወደኛል ። ግን ብዙም አንገናኝም በትምህርቱ ጎበዝ ነገር ነው ሁሌ ቤት ሁኖ እነደሚያነብ ነው የነገረኝ እኔም እሺ ብዬ ብዙም አላስቸግረውም ። የሆነ ቀን ከ ጓደኛው ጋርonline ተዋወቅን 2 ሳምንት ምናምን አውርተን ተገናኘን.... እርስ በእርስ አንተዋወቅም በመሀል ስናወራ ስለ ምወደው ልጅ ነገረኝ ጓደኛውና የኔን ፎቶ አሳይቶት እንደሚወደኝ እንደነገረው ምናምን ። እኔም ደስብሎኝ ነበረ ከዛን ቀን ወዲ ግን ምወደው ልጅ ደውሎም አያቅም online እያየኝም ዝም ይለኛል ለምን ድነው ????🥺🥺🥺
Jan 23, 2022Anchis mn asbesh neber ke guadegnaw yetegenagneshiw e?
Jan 23, 2022