Guys አሁን ላይ በጣም የማፈቅራት ልጅ አለች ግን አንድ ላይ አልሆንም በጣም ነው የምወዳት እናም ጠይቂያት አብረን ልንሆን እንችላለን እሷም ለኔ ስሜት እንዳላት አውቃለሁ። ግን በመሀል የኔ Ex አናገረችኝ እናም እንደናፈኳት እና sex እንድናረግ ጠየቀችኝ እኔም እሺ አልኳት ለኔም አልገባኝም ምን እየሆንኩ እንዳለው ደሞ 18 ነኝ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ እስቲ ንገሩኝ
Jan 22, 2022ሳድግ እንዳንተ መሆን ነው ምፈልገው አሁን 22 አመቴ ነው😅😳
Jan 23, 2022