#religion
አብዛኞቹ መሪጌቶች ጎጃም ነው የተማሩት እና አዲስ አበባ ውስጥ የሚያስተምሩ የሉም ?
Jan 22, 20221 engagements
አብዛኞቹ መሪጌቶች ጎጃም ነው የተማሩት እና አዲስ አበባ ውስጥ የሚያስተምሩ የሉም ?
Jan 22, 2022Lol. ጎጃም ብቻ አይደሉም፥ ጎንደር እና ትግራይ ውስጥም ብዙ አሉ ግን ካሉበት ቦታ በብዛት የሚንቀሳቀሱት ከጎጃም የተማሩት ናቸው። ሸገር ውስጥ አስኮ ገብርኤል፣ ባሕታ ለማርያም እና አንዳንድ ቦታዎች ያስተምራሉ።
Jan 23, 2022