Le wendoch lhulum sayhon leandandochu tyake algh Lmndnew gen ande set yzachu arfachu matkemetut hulunm set kalnkachu ayhonlachum malet new eski mknyatachun ngerugh???
Jan 22, 2022😂setyo beand atfjin
Jan 23, 2022Le wendoch lhulum sayhon leandandochu tyake algh Lmndnew gen ande set yzachu arfachu matkemetut hulunm set kalnkachu ayhonlachum malet new eski mknyatachun ngerugh???
Jan 22, 2022😂setyo beand atfjin
Jan 23, 2022Player mehon aradanet mimeslew sew new endeza miyaregew enji ke lbu kafekere endeza ayhonm le playeru demo be the coach 🤷.. problem solved 🚶🚶🚶
Jan 23, 2022I thought wondoch bicha yeteteyekut this y we change hoes bemayegebachu tilk tilalachu
Jan 23, 2022የቷ ሴት ናት ታማኝ የምትሆነው ?
Jan 23, 2022player lemebal new meselegn😅
Jan 23, 2022Malet be fkr nw weys be normal guadegnet?😳
Jan 23, 2022Hulunm menkat ewket slemimeslachew newa
Jan 23, 2022Spris mnamn neger slemimechen
Jan 23, 2022Men meselesh wend lej Le hulet neger new mikerebesh first afekerosh 2nd demoo Le sex andeande demo enjoy lemadereg ehew new ena wendeoch ke sostu cause be andu mekeniyat yekerebushl🥵✌️
Jan 23, 2022ይሄ ጉዳይ ወንዶችን ብቻ ሳይሆን እናንተ ሴቶችንም በአጠቃላይ የሰው ዘር በሙሉን ይመለከታል በተለይ በተለይ ደግሞ ይሄን አፀያፊ ግብር የሚፈፅሙ ሰዎችን በብዛት በአንድ የፍቅር አጋር እስከ መጨረሻው መዝለቅ እና በፍቅር አጋር ላይ ሌላ ካልተጀነጀነ ወይም በሌላ ወንድ ካልተጀነጀነች እንደ ፋርነት የሚታይበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው። ይህ ደሞ በያዝነው ነገር አለመርካታችንን ነው የሚያሳየው፡፡ አጠገባችን ያለው ፍቅረኛ ተራ ይሆንብናል፤ ሌላ ሰው ስናይ ወይም ሌላ ሰው ሲቀርበን እሱ ጋር አዲስ ነገር ያለ ይመስለን እና እምነታችንን በልተን በድብቅ ግንኙነት እንጀምራለን፡፡ ሴት ከሆነች የፍቅር አጋሯ ላይ እንደድሮ ፍቅር እንክብካቤ መስጠት ትቀንስበታለች። ወንዱ ደሞ ፍቅረኛዋ ከሌላ ወንድ ጋር እያወዳደረችው መሆኑን እና መዋሸቱን ሲያውቅ መለያየት ይፈጠራል፡፡ ፀብ መፈጠሩ ለሷ ምንም አይመስላትም ምክንያቱም ለጊዜው ለሷ ከዛኛው የተሻለ ወንድ ያገኘች ስለሚመስላት የዛኛው ጥቅሙ ሚታወቃት ጥሩ ሰው መስሎ የበግ ቆዳ ለብሶ የቀረባትን ተኩላ ባህሪው እያደር ሲቀየርባት ያኔ የዛኛው ጥቅም በደንብ ይገባታል፡፡ ጥንዶች አትሳሳቱ አጠገባቹ ያለው ሰው በፍቅር ህይወታቹ ውስጥ ምርጥና ምርጥ የፍቅር አጋራቹ ነው ወይም ናት። እሱ በቂሽ ነው እሷም በቂህ ናት! ፀባይ አለው/አላት! ፍቅር አለው/ አላት! ታማኝ ነው እሷም ናት! መልሳቹ አዎ ከሆነና ከዚህ በላይ ምን ትፈልጋላቹ? መቼም ቢሆን ይህን አይነቱን የፍቅር አጋራቹን ከሌላ ሰው ጋር እንዳታወዳድሩት ዳግመኛ ብትፈጠር እንደሷ አይነት ልጅ ላታገኝ ትችላለክ አንቺም ዳግመኛ እንደሱ የሚሆንልሽን ወንድ ላታገኚ ትቺያለሽ ታማኝ ሰው በማይገኝበት ዘመን ታማኝ ሰው ማግኘት እድለኝነት ነው ምን አልባት ፈጣሪ በህይወትሽ የሰጠሽ ታማኝና እውነተኛ ሰው እሱ ሊሆን ይችላል ላንተም እንደዛው ስለዚህ እዚም እዛም መመልከቱን ተዉና የያዛቹትን የፍቅር ግንኙነት ያለ መሰላቸት ጠበቅ አርጉት ✍️የአብስራ

Jan 23, 2022Libs lemn keyerachu yibalal ende
Jan 23, 2022Shy or introvert yehone sw magegnet tekmu gn mtsm🥲
Jan 23, 2022we think that being with other girls will make us famous in scl
Feb 03, 2022ይሄ ጉዳይ ወንዶችን ብቻ ሳይሆን እናንተ ሴቶችንም በአጠቃላይ የሰው ዘር በሙሉን ይመለከታል በተለይ በተለይ ደግሞ ይሄን አፀያፊ ግብር የሚፈፅሙ ሰዎችን በብዛት በአንድ የፍቅር አጋር እስከ መጨረሻው መዝለቅ እና በፍቅር አጋር ላይ ሌላ ካልተጀነጀነ ወይም በሌላ ወንድ ካልተጀነጀነች እንደ ፋርነት የሚታይበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው። ይህ ደሞ በያዝነው ነገር አለመርካታችንን ነው የሚያሳየው፡፡ አጠገባችን ያለው ፍቅረኛ ተራ ይሆንብናል፤ ሌላ ሰው ስናይ ወይም ሌላ ሰው ሲቀርበን እሱ ጋር አዲስ ነገር ያለ ይመስለን እና እምነታችንን በልተን በድብቅ ግንኙነት እንጀምራለን፡፡ ሴት ከሆነች የፍቅር አጋሯ ላይ እንደድሮ ፍቅር እንክብካቤ መስጠት ትቀንስበታለች። ወንዱ ደሞ ፍቅረኛዋ ከሌላ ወንድ ጋር እያወዳደረችው መሆኑን እና መዋሸቱን ሲያውቅ መለያየት ይፈጠራል፡፡ ይቀጥላል,,,,,,,,,👇👇👇👇

Jan 23, 2022