#other
ሠላም guys lommi app ተጠቅማቹህ የማታቁ ሰዎች ቢጫ ሎሚ እንዴት ነው የሚገኘው?
Jan 22, 20225 engagements
ሠላም guys lommi app ተጠቅማቹህ የማታቁ ሰዎች ቢጫ ሎሚ እንዴት ነው የሚገኘው?
Jan 22, 2022አረንጓዴው ሲበስል ነዋ😁
Jan 22, 2022Pls አግኝተህ ታቃለህ?
Jan 22, 2022ጥምቀት እኮ አለፈ በቢጫ ካልሆነ አሉሽ መሠለኝ 😅
Jan 22, 2022መጀመሪያ መሬቱ ይቆፈር እና ይዘራል ይኮተኮታል ሲበቅል ..... አረንጓዴ.. ኢት ፍሩት 1 ወር ሲቀመጥ አረንጓዴ ቤት ወስደክ በ30 ደቂቃ ቢጫም ይሆናል ይደርቃልም
Jan 22, 2022አልገባችሁም መሰል 😑 Lomii ማለት dating app ነው 100ሎሚ ይሰጥሻል የተመቸሽን ሰው ካገኘሽ ሎሚ ትወረውሪያለሽ ወዳንቺ የተወረወረብሽን ሰው ለማወቅ 5 ቢጫ ያስፈልግሻል 😊
Jan 22, 2022