#other
Selam lehulachu Ebakachu kechalachu melsulgn የእዮብ ጌታሁን "ያልተኖረ ልጅነት" yemilewn be አመለዘውድ እና ቤተቦቹዋ ላይ ያውጠነጠነ የእውነተኛ ታሪክ መፅሐፍ ያነበባቹ ካላቹ መፅሐፉ ላይ ያሉት ተሾመ ግርማ፣ሚካኤል ግርማ እና ታደለ ግርማ አሁን ላይ በሕይወት አሉ እንዴ 🥺🥺 እና እዛ ላይ የተጠቀሰው የህፃናት መርጃ ድርጅቱስ ( ኤሆፕ ኢትዮጵያ) አሁን አለ ? ካለ ፕሊስ አድራሻውን ንገሩኝ pls
Jan 22, 20224 engagements