#personal
ሰዎች እንዴት ናችሁ......... ጥያቄዬ በተለይ ለ ሳይካትሪስቶች ነው.....ብቻዬን ስሆን ይከፋኛል ለ አንድ ደቂቃም ቢሆን።በቃ ሁሌ ሰው ጋር መሆን እፈልጋለሁ....... ብቻዬን ስሆን ወይም ማወራው ሰው ከዘጋኝ የሚሰማኝን ሀዘን መቻል ያቅተኛል........ ብቻዬን ስሆን አንዳንዴ ዝምብሎ ሀዘን ይሰፍርብኛል አለቅሳለሁ.... ሳይካትሪስቶች ካላቹ ምን እንደሆነ ብትነግሩኝ አንድ 4 አመት ሆነኝ Pleasssse 10q
Jan 21, 20221 engagements