ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ እኔ ደህና አይደለሁም እርዳታችሁን እሻለሁ ምን መሰላችሁ ድሮ የ8ተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ጓደኞቼ ለቀልድ እያሉ የሆነች ልጅን ትወዳታለህ እያሉ ያስወሩብኝ ነበር ከ5 አመታት በፊት ማለት ነው እኔም ሁሉንም ነገር ትቼ ወደ ትምህርትቴ ብቻ ትኩረት አደረኩ ግን አሁን ላይ ከሆነች ልጅ ጋር ተዋውቄ በጣም ወድጃታለሁ እና ስለ ዱሮዋ ልጅ ከሰው ከማወቋ በፊት ልንገራት አልንገራት እያልኩ ነው። በርግጠኝነት የምነግራችሁ ነገር ግን ልጅቷ ስለኔ ካጣራች መጀመሪያ የሚነግሯት ብቸኛው ደባሪ ነገር ይሄንን ነው። እና ከሰው ከመስማቷ በፊት እኔ ብነግራት አይሻልም?? ጨንቆኝ ነው መፍትሄ ካላችሁ ብነግሩኝ pls help me
Jan 21, 2022ታዲያ ይሄ ምን ያስጨንቃል 😂 ዝም ብለህ በሙድ ስለ ድሮ ነገር ወሬ አስጀምረህ የሆነች ልጅ ወደሃት ተብዬ ሲያስወሩብኝ ሁላ አይ ልጅነት 😂😂 ምናምን ብለህ አትገላገልም
Jan 21, 2022