ታቦት ማለት ጽላት የሚቀመጥበት ነዉ ብዙን ጊዜ ጽላቱን ታቦት ብለን እንጠራዋለን ። ለጥምቀት ለበአላት የሚወጣዉ ጽላቱ ነዉ በተለምዶ ታቦት ምንለዉ ታቦት (ጽላት) የአዲስ ኪዳን መሰዉያ ነዉ ማለት የጌታ ስጋ የሚፈተትበት ነዉ ሲቀጥል ጽላት የጌታ ስም የተፃፈበት ነዉ አልፋ ና ኦሜጋ የሚለዉ መስቀልም ተቀርፆበታል ሀይል ሁሉ ኢየሱስ ይንበርከክ የሚልም የብሉይ ኪዳን ፅላት ላይ 10 ቱ ትእዛዛት የተፃፉበት ነዉ ።
Jan 21, 2022