ምኖረው አንድ የገጠር ከተማ ውስጥ ነው መብራት በጦርነት ምክናየት ተቋርጦ ቆይቷል።በስልኬ አንሊሚትድ ፕሪሚየም ኢንተርኔት ፓኬጅ እየገዛው ሆትስፖት በመክፈት ለተጠቃዎች አገልግሎት ብሰጥ ያዋጣኛል ይሆን?ሀሳባችሁን ከጥቅም ከጉዳቱ ጋ እንድሁም ክፍያውን በስንት ደቂቃ ስንት ብር ባስከፍል።እባካቹ ሀሳባቹን?
Jan 21, 2022በጣም አሪፍ የቢዝነስ ሀሳብ ነው አንሊሚትድ በ 960 በወር ብትገዛ በቀን 32 ብር ወጪ አለብህ ማለት ነው ለ አንድ ሰው በደቂቃ በ0.25ሳንቲም ብታስጠቅም በሰአት 15 ብር ማለት ነው በአንድ ጊዜ አምስት ሰው ብታስጠቅም በሰአት 75 ብር ታገኛለህ በቀን 8 ሰአት ብትሰራ በቀን 600 ብር ታገኛለህ ማለት ነው😳 በወር 18000 ብር 😃 ወጪ 960ብር ሲቀነስ 17040 ብር የተጣራ 🤑🤑 አባቴ ነገውኑ ጀምረው የሚገርም የቢዝነስ ጭንቄ ነው ያለሽ ብሮ
Jan 21, 2022